የሰራተኞች ሰርቪስ ለድርጅቶች
ለድርጅትዎ የተደራጀ የሰራተኞች ሰርቪስ!
የሰራተኞቻችሁ ጉዞ፣ የእኛ ኃላፊነት
የተመደቡ ሚኒባሶች
ሚኒባሶቹ የእርስዎን ሰራተኞች ብቻ ያጓጉዛሉ።
በቢሮዎ ዙሪያ የታቀዱ መስመሮች
ሰራተኞችዎን ወደ ቢሮዎ እንዲያደርሱ መስመሮቹን እናቅዳለን።
በወር አንድ የክፍያ መጠየቂያ
ለሁሉም የሰራተኞችዎ ትራንስፖርት በወር አንድ የክፍያ መጠየቂያ።
ስለ ድርጅትዎ ይንገሩን
መረጃውን ይሙሉ፤ መስመሮቹን ለማቀድ እንደውልልዎታለን።
